50 COMMENTS

  1. ይህንን የቆሸሸ ሥነምግባር ለምትወዷቸው ኢትዮጵያውያን? በጣም ያሳዝናል። እስኪ ትንሽ ሰከን ብላችሁ አስቡት…..ነውር ይህንን ያክል በነጻነት ለመንቀሳቀስ ዕድል መስጠት ጀመረ?……እናንተ ያለችሁበት የሙያ መስክ የአገርን ውድ ባህል ልማድ ማሕበረሰቡ ጠብቆ እንዲኖር ምን ያክል ሊያስተምር እንደሚችል መገንዘብ አልቻላችሁምና ነው ይህንን የቆሸሸ አካሄድ እንደአማራጭ ይዛችሁለት የመጣችሁለት….? እናንተ ይህችን አገር የምትወዷት ይመስለኝ ነበር….አሁንስ ተስፋ ቆርጫለሁ……ይህንኑ የትወና ሃሳብ ወደ ኢትዮጵያው የሥነምግባር አመክንዮ ማምጣት አልተቻለም ነበር? ልብ ይስጠን……

  2. ሞክየ አይንህ እያየ ከዚህ ፊልም ትሳተፍ ? አይ ደናው ተዋኔያን በል እንዳይደግምህ ሌሎች ዝምብ ነገር ናቸው ተዋቸው ከ10 ጥልቅ ይበሉ!

Comments are closed.