50 COMMENTS

  1. በየአመቱ ከሚዘጋጁ የሽልማ መድረኮች ውስጥ አንድ ዘርፍ መጨመር አለበት ተደሰትንም አልተደሰትንም።
    ይህ ፊልም ብጅጉ ምንማርበት ሁሌም ምናስታውሰው መሆን አለበት።
    በጨረሻም አጨራረሱ ዋው በጣም ደስስስ ብሎኛል እኔም ብሆን እያንዳንዱን ለቅሜ ሞት እንዲናፍቃቸው አደርጋለው።

  2. ወይኔ አመለጠኝ ይሄ ገራሚና አስተማሪ ፊልም ታዲያ ሴት ልጆቻችንን የት እንክተታቸው ደሞ ዜና አቅራቢው ደሞ የEbc አቅራቢ ይመስላል አቦ ወንዶች ስሜታችሁን ተቆጣጠሩት ወይም ቁረጡት

  3. R lp ነብስ ይማር በእንደዚ አይነት ምክንያት ላጣናችሁ እህቶቻችን አሁንም የሴቶች ጥቃት ይቁም በእህቶቻችን ላይ አካላዊም ስነልቦናዊም በደል የምታደርሱ ወንዶች የስንት ሰው ህይወት ጥንደምትበጠብጡ ይግባቹ ከብቶች

Comments are closed.