20 COMMENTS

  1. ዶክቶሮቹ በጣም ፍጥነት ያንሣቸዋል እውነታውም እንደዚ ከሆነ በጣም ነው ሚያሥጠላው በደቂቃ ውሥጥ የሥንት ሠው ሂወት ማትረፍ ይቻላል ቢሥተካከል መልካም ነው

  2. እንኳን ደህና መጣችሁ መለከት ድራማ ያገሬ ልጆች ሰላም ናችሁ በያለንበት እግዚኣብሔር ሰላም አይለዬን እወዳችኋለሁ።

  3. ተለማማጅ ዶክተር ናቱሁ እንዴ ፍጥንት የላቹሁም ምንድን ነው የኢትዮን ህዝብ የምትጨራሱት በዝህክ ድክመታቹሁ ነው ቅልጥፍና ያስፍልጋል አመሰግናለው መለከት

Comments are closed.